Betoch | የእኔ አባት…....

  צפיות 25,213

Betoch Comedy

በመላው ዓለም ለምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለአባቶች ቀን በሰላም አደረሳችሁ ይላል ቤቶች ! በዓሉን በማስመልከት ለአባትዎ የእንኳን አደራሳችሁ መልዕክቶቻችሁን በቤቶች የYUOTUBE ቻናል ላይ በቪድዮ ማስተላለፍ ለምትፈልጉ ራሳችሁን በእጅ ስልኮቻችሁ በመቅተፅ በTelegram ቻናላችን/+251 912 010734/ በመላክ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን፡፡ ቤቶች !!!


ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedy...
::

תגובות
ሀዊ ነኝ የአባቴ ናፋቅ እናት. ህውቴ
ሀዊ ነኝ የአባቴ ናፋቅ እናት. ህውቴ חודש לפני
እውድሁለሁ
Rutha Rutha
Rutha Rutha חודש לפני
እኔ አባቴን አላቀውም ግን አባትነት የት ነው አባትስ ምንድነው
dessei tube
dessei tube חודש לפני
❤😍
AMINA  &  ROZI  TUBE 🇪🇹
AMINA & ROZI TUBE 🇪🇹 חודש לפני
ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ደምሩኝ ፍቃደኛ የሆናችሁ ብቻ ❤❤
YUSRA Habesha
YUSRA Habesha חודש לפני
ረጂም እድሜ እና ጤና የኔ ውድ አባት
ሶፊያ ስልጤዋ ይቱብ
ሶፊያ ስልጤዋ ይቱብ חודש לפני
[02/06, 12:42] Sofe: ውድና የተከበራችሁ እትና ወንድሞቼ ዩቱብ ላይ ሰብስክራይብ አድርጉኝ👆🏻 [03/06, 20:40] Sofe: ilfor.info/code/wyd-w/n2ec2KyPesi1tJc
I love Mom
I love Mom חודש לפני
ገደል ይግቡ አባቶች ተሰብስበዉ
Salam tube
Salam tube חודש לפני
abata nbsken begnte 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አባቴ እወድሃለሁ
አባቴ እወድሃለሁ חודש לפני
አባቴ በጣም እወድሃለሁ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ሽ አመት ኑርልኝ እወድሃለሁ አባቴ ለሁሉም አባቶች እድሜ እና ጤና ይስጣቸው
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን חודש לפני
አባቴእረጂምእድሜከጤናጋርይስጥልኝእወድአለው
ህልም እልም G5
ህልም እልም G5 חודש לפני
እረጂም እይሜ ለአባቶቻችን ግን ያባቶች ቀን ብሎ ለይቶ ማክበር እንደኔ ጥሩ አይደለም አባቴ ህይወቴነዉ ዘላለም ይኑርልኚ ከኔ ከንሶ ለእሱ ይስጥልኚ
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። ሀና የክርስቶስ ምርኮኛዋ !
እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። ሀና የክርስቶስ ምርኮኛዋ ! חודש לפני
ዋው ኧረ መልካም እድል ነው
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ
መስከረም የድንግል ማርያም ልጅ חודש לפני
መቼ ነው የአባቶች ቀን ?
Daginashe Amara
Daginashe Amara חודש לפני
አበቶችን ሰለምንነ ጤነ ይስጠቹ ለአገረችን ሰለም ይሁን
Amelewark Ashenafi
Amelewark Ashenafi חודש לפני
እንኳን ለአባቶች ቀን አደረሳችሁ የኔተናፋቂ አባቴ እኔ የገጠር ልጅነኝ እንደማንኛዉም የገጠር ልጅ ከታናሽ ወንድሜ ጋር ከብቶች እንጠብቅ ነበር ። እና አንድቀን እንደተለመደዉ ከብቶች ነዳን ከዛ ዝናብ በሃይለኛዉ ያለማቆም እየጣለ ምንም ልብስ አልያዝንም ነበረ በዛላይ ገና ትንንሾች ነበርን አባታችን ወደቤት ሊወስደን መጣ ሲየን በጣም በርዶናል ወኔ ልጆቼ ብርድ ሊገልብኝ ነው አለና ምን እዳደረገ ታዉቃላችሁ ? ከለበሰዉ ጋቢ ወጭ እሱም ትርፍ ልብስ አልያዘም ያነን ትልቅ ጋቢ ስለታማ ነገር ስለሌለ በድጋይ ቀጥቅጦ ለኹለት ከፍሎ አለብሶ እሱ ያዶፍ ዝናብ በላዮ እየወረደ እኛንና ከብቶቹን ይዞ ወደቤት ወሰደን እስኪ በስደት ነው ያለሁት እስቲ አብትሽን ለማየት ያብቃሽ ብላችሁ ተመኙልኝ እዉነት በናፋቆት ሰፍስፍ ብያለሁ 😥 አገኘዉ ይሆን ብየ ሳስብ በጣም እፈራለሁ
ווסיה ברון
ווסיה ברון חודש לפני
አንች በጣም አድርገሸ የገለጥሸው በትክክል አባት ለኩራት አባት ጋሻ አባት መመኪያ አባት ሁሉ ነገር ነው እኔም አባቴ በሕይወት ቢኖርልኝ እንዴት ደሰ ባለኝ ነበር ነገር ግን የሀገር ጉዳይ ሆኖ በሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰለነበረ ለሀገሩ ዳር ደንበሩ ሲል በ1970ዓ ም በካራማራ ጦርነት ለሀገሩ ከጠላት ጋር ጉሮሮ ለጉሮሮ በመተናነቅ ተሰውቷል ነፍስ ይማር
Mohammed Al Shaer
Mohammed Al Shaer חודש לפני
Amen 👏
Brhane
Brhane חודש לפני
ታድላችሁ
እግዚአብሔር  እረኛየ ነዉ
እግዚአብሔር እረኛየ ነዉ חודש לפני
አቤየ እህወቴ እስትፋሴ አለሜ ሁሉ ነገረ አባ እወድሀለሁ
Birtukan ye inate liji
Birtukan ye inate liji חודש לפני
Yene wudochi inem abaten ijig bexam neber yemi wodewu gini sidet lay honye axawuti sile abat siwora bexam yi kefanyal bicha amilak nebisun be hastede genet yanuriliny
Fekerta Ethiopia
Fekerta Ethiopia חודש לפני
የኔ አባት በጣም የምወደው አባት ነብስ በፀደ ገነት ይኑር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Jhf قنات رهف
Jhf قنات رهف חודש לפני
አባቴ በጣም እወድሀለሁ እድሜና ጤና ይስጥልኝ
ስም ለምኔ ክርስቴያን ነኝ እኔ
ስም ለምኔ ክርስቴያን ነኝ እኔ חודש לפני
እኔስ አባቴን አላቀውም .5.አመት ሆኜ ነው ያጣሁት .ነፍስ ይማር አባቴ
ሠሚራ የናቷ ልጅ
ሠሚራ የናቷ ልጅ חודש לפני
እኔም በ3 አመቴ ነው የሞተው አላህ ይርሀመው
What Happen Show
What Happen Show חודש לפני
ቤቶች ድሮ እወዳችሁ ነበር አሁን ግን እጅግ አከብራቸዋለሁ አባቴ በሞት ባጣህም ሁሌም በልቤ አለክ።
mulu Tube
mulu Tube חודש לפני
እረጅም እድሜ እና ጤና ለአባቶቻችን
ለምለም  የማርያም ልጅ ❤️
ለምለም የማርያም ልጅ ❤️ חודש לפני
እድሜና ጤና ለሁሉም አባቶቻችን 💚💛❤
ዚክራ አዩብ የsusu እናት
ዚክራ አዩብ የsusu እናት חודש לפני
አባየ እረጀም እድሜ ይሰጥህ እሰከምንገናኝ ሁሌም እናፍቅሀለሁ መልካም ያባቶች ቀን ለሁላችሁም አባት ተመኝሁ ውዶቸ ኮመንታተሮች ሰወዳችሁኮ 😘😘😘
ኤፍታህ በለኝ
ኤፍታህ በለኝ חודש לפני
ውይ አባቴ እወድሀለሁኝ ኑርልኝ ከነ በሽታህ እኔ እወድሀለሁኝ ሞትን የምፈራ አንተ ብቻ እዳይወስድብኝ ነው
Roza Roza
Roza Roza חודש לפני
💓💓💓💓💓
Ethio Fikir ኢትዮ ፍቅር
Ethio Fikir ኢትዮ ፍቅር חודש לפני
የእናቶች ቀን ሲከበር እድሉን ስጡን
Tigist Yemariyam lji
Tigist Yemariyam lji חודש לפני
አባብየ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም እወድሀለሁ
Abeba Tube
Abeba Tube חודש לפני
በህውት ዬለም ግን ማመስገን እፈልጋለው ይቻላል 🤔
ደጀን
ደጀን חודש לפני
Nardosi Ye Mariyem Liji Negn
Nardosi Ye Mariyem Liji Negn חודש לפני
Ena abate ke mote ulati samit hontali 😭😭basidati hogn abten atahu 😭abati maxati betani yikabdali sinafikegn isum sinafiqegn abten atuhu abte biti motim enkan labatochi ken adrseki😭😭😭😭አባት yalachu eshi mati yanurilachu😭
Fatuma Adem
Fatuma Adem חודש לפני
ያረብ በሰላም ላገራችን ያብቃን ተናት ታባቶቻችንጋር አላህ ያገናኘን ያረብ
Roda Koda
Roda Koda חודש לפני
ኡፎፎፎፎ አባቴ
Hawii ye shawa lij
Hawii ye shawa lij חודש לפני
አባት ያለቸው ሁላቸውም እድሜና ጤና ለአባቶቻቸው🙏እኔ ግን 😔😔
Tigist Yemariyam lji
Tigist Yemariyam lji חודש לפני
አሜን አሜን አይዞሺ እማ
Abeba Tube
Abeba Tube חודש לפני
መቼ ነው
KAL Ethiopia
KAL Ethiopia חודש לפני
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤ በዝቅተኛና በተመጣጣኝ ዋጋ የሚሸጡ መኪናና ቤቶች ቻናሌ ውስጥ ያገኛሉ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
KAL Ethiopia
KAL Ethiopia חודש לפני
🔥
Amartii Nagara
Amartii Nagara חודש לפני
አግዚአብሔር አደሜ እና ጤና የስታጭሆ ላአባቶቻቺን
Hawa 🇪🇹
Hawa 🇪🇹 חודש לפני
አባየ ኑርልኝ
Hamdiya yenatwa nafaki
Hamdiya yenatwa nafaki חודש לפני
አባት ያላቹ ላኩ እኔ አባቴ በልጅነቴ ነዉ ያጣሁት የሁሙ አባት ረጅም እድሜ እመኛለሁ
Africa Insider Tube
Africa Insider Tube חודש לפני
ወረኞች የባለፈውን ቭድዮ ቅርጥፍ አርጋቹ ከበላቹ ቦኋላ ሌላ ቪድዮ! ደፋር!
ካልቲ ኢምራን You tude
ካልቲ ኢምራን You tude חודש לפני
ምን አለ አባቴ ቢኖርልኝ
Abeba Tube
Abeba Tube חודש לפני
መቼ ነው 🤔
Queen Sheba DIY
Queen Sheba DIY חודש לפני
🧡🧡ሰላም ፍቅር ጤና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች ይሁን🧡🧡 እኛም ብዙዎች ጎብኝተውት የወደዱትንና ከአይን ያውጣችሁ ያስባላቸውን አዲስ ቻናል አቅርበንላችኋል የሀገር ልጅ ዕድገቱ በሀገር ልጅ ሲሆን ደስ ያሰኛልና 🧡🧡🧡እናንተም ጎብኙን ሰብስክራይብ ላይክ ሼር በማድረግም አበረታቱን🧡🧡🧡 በቅንነት ቤተሰብ ለምትሆኑንም መልሳችን ፈጣን ነው
ዜድ የአላህ ባሪያ
ዜድ የአላህ ባሪያ חודש לפני
ይሂ ኮሜት የምታንቡ ሁላቹም የአላህ ስላም እዝንት በረከት ረድኤት አይለያቹ ያስባቹት ያቅዳቹት አላህ ያሳካላቹ አላህ በስላም ለሀገራቹ ያብቃቹ ውድች እስላማዊ ጥያቄ።በኢትጽብያ አቆጣጣ ከምሽቱ አራት ሰአት አለ ሁላም ኑ እንማማር🌹ድምሩኝ ኸይር ስራ እንስራ
Hamdiya yenatwa nafaki
Hamdiya yenatwa nafaki חודש לפני
እንሻላህ እንጠብቃለን
Elsa Tilahun2
Elsa Tilahun2 חודש לפני
ማነው እንደኔ የኮመንት ሱስ የያዘው ሀሀሀሀ
Mariy tube
Mariy tube חודש לפני
ሆሌየ የምንውዳችሁ እና የምናከብራችሁ የቤቶች ተከታታይ እንድት ናችሁ ስላም ብለናል
Elsa Tilahun2
Elsa Tilahun2 חודש לפני
ቤቶችን እንደኔ የሚወዳቸው ብቻ ላይክ
Murshida hussein
Murshida hussein חודש לפני
ቤቶች ሳሬ በእሮብ ቀን ምን ይዛቹ መጣቹ?
Elsa Tilahun2
Elsa Tilahun2 חודש לפני
ረጅም እድሜና ጤና ለአባቶቻችን
hawulet heru
hawulet heru חודש לפני
ቦቶችዬ
Murshida hussein
Murshida hussein חודש לפני
ዛሬ ቅዴሜ።ነው እንዴ?
Ysehi mare
Ysehi mare חודש לפני
አደለም እሮብ ነው
Ethio Entrepreneur
Ethio Entrepreneur חודש לפני
ምርጥ. የሰዓት. አጠቃቀም. ዘዴዎችን. ለማየት. ይህን. ገፅ. ይጎብኙ..💚💛❤ ,,,,
KONJIT YOU TUBE
KONJIT YOU TUBE חודש לפני
🤗🤗🤗🤗🤗
Husen Mehamed
Husen Mehamed חודש לפני
👍👍👍👍👍
בעלת החלומות - פרק 4 המלא!
25:27
OMG! My Kid Cut My Hair! 😱 #Shorts
0:56
A Plus School
צפיות 24 מיליון
Betoch Comedy Drama “ስራ“ - Part 166
28:36
Betoch Comedy
צפיות 957 אלפי
Betoch | "ፍለጋ"Comedy Ethiopian Series Drama Episode 311
25:44
בעלת החלומות - פרק 4 המלא!
25:27
OMG! My Kid Cut My Hair! 😱 #Shorts
0:56
A Plus School
צפיות 24 מיליון
Tesher x Jason Derulo - Jalebi Baby (Official Video)
3:34
TesherVEVO
צפיות 25 מיליון
אור עמרמי ברוקמן - איפה את היום
2:43
אור עמרמי ברוקמן Orr Amrami Brockman Official
צפיות 144 אלפי
Måneskin - Beggin' (Lyrics)
3:31
The Vibe Guide
צפיות 2 מיליון
עקיבא - שלום בבית (Prod. by Doli & Penn)
3:35
עקיבא - Akiva
צפיות 215 אלפי
מרגי - אנג'ל  | Mergui - Angel (Prod. by Jordi)
4:08
Mergui מרגי
צפיות 2.3 מיליון