Betoch |በመልካም አጋጣሚው አሁኑኑ ይጠቀሙ!!!

  צפיות 21,338

Betoch Comedy

በመላው ዓለም ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ በቅድሚያ እንኳን ለኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል ቤቶች !
በዓሉን በማስመልከት ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ የእንኳን አደራሳችሁ መልዕክቶቻችሁን በቤቶች ቻናል ላይ በቪድዮ ማስተላለፍ ለምትፈልጉ ራሳችሁን በእጅ ስልኮቻችሁ በመቅተፅ ቻናላችን በመላክ እንድትሳተፉ በአክብሮት እንጋብዛችኋለን፡፡ ቤቶች !!!

ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedy...

תגובות
Rahaman Rahamn
Rahaman Rahamn 2 חודשים לפני
ቤቶች ከልብ እናመሠግናለን ዉድች ኑሩልን አገራችነሠላም ያርግል የኢቶን ጥላት አላህያንሣልን
hanifa hani Hani
hanifa hani Hani 2 חודשים לפני
እናመሠግናለን ቤቶች እንወዳችሀለን እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን
መሬም ነኝ እማየን ናፋቃ
መሬም ነኝ እማየን ናፋቃ 2 חודשים לפני
እናመሰግናናል
Etterh Gdd
Etterh Gdd 2 חודשים לפני
ባፅፍ ይቻላል ድኤ???
Tsige Goshu Abate
Tsige Goshu Abate 2 חודשים לפני
Ok betoch we’ll Think 🤔 later
Fነኝ የደሴዋ ፋፉ ያባቶልጄ
Fነኝ የደሴዋ ፋፉ ያባቶልጄ 2 חודשים לפני
እኳንአብሮአደረሰን ቤቶች በጣምእናመሰግናለን
Mnhj Oplk
Mnhj Oplk 2 חודשים לפני
እኮን አብሮ አድርስን
Yohannes Tekle
Yohannes Tekle 2 חודשים לפני
Mother's day eko nege new happy mother's to all mother's
qwer 112233
qwer 112233 2 חודשים לפני
ቤቶች ኢሄን ዝግጅት ስላዘጋጃቹ ከልብ እናመሰግናለን
እስላም ነው ሂወቴ የወሎ ልጂ ነኝ እስላም ሰላም
እስላም ነው ሂወቴ የወሎ ልጂ ነኝ እስላም ሰላም 2 חודשים לפני
ማሸአላ
semu
semu 2 חודשים לפני
ለመጀመሪያ ጊዜ ለሙስሊሞች የበአል መልእክት
Fre Ferede
Fre Ferede 2 חודשים לפני
Fre ferede Tube 👍👍👍
Jamila Worku
Jamila Worku 2 חודשים לפני
እኳን አብሮ አደረሰን ቤቶችየ በጣም እናመሰግናለን
ሱሱ ነኝ ስልጤዋ
ሱሱ ነኝ ስልጤዋ 2 חודשים לפני
ዋው ቤቶች እናማሳግናልን
Xhhdh Hdhd
Xhhdh Hdhd 2 חודשים לפני
መሸአላህ፣በጣም፣እናመሰግናል፣ቤቶች፣እንወዳችሁዋለእዲሜናጤናይስጣችሁ
ከሚላ  የሴቶች ዘበኛ
ከሚላ የሴቶች ዘበኛ 2 חודשים לפני
ምስጋናዬ ከልብነው ቤቶች👍👍👍👍👈ሽርርርርርር
ሰአዳሰይድ Sadea
ሰአዳሰይድ Sadea 2 חודשים לפני
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሰአዳሰይድ Sadea
ሰአዳሰይድ Sadea 2 חודשים לפני
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
Roza Roza
Roza Roza 2 חודשים לפני
💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
halima weleyewa
halima weleyewa 2 חודשים לפני
እናመሰግናለን ቤቶችየ😍😍😍😍
ዘም ዘም
ዘም ዘም 2 חודשים לפני
እናመሰግናለን
Mekiya Tube
Mekiya Tube 2 חודשים לפני
እናመስግናለን ቤቶች ኢትዮጵያዊነት ማለት ይህ ነው
አብዲየ ነኝ የባቦው
አብዲየ ነኝ የባቦው 2 חודשים לפני
ዋው
አብደላ ሁሴን
አብደላ ሁሴን 2 חודשים לפני
ከልብ እናመሰግናቸዋለን
Monira Alali
Monira Alali 2 חודשים לפני
Thank you betoch🇪🇹❤️💞
Ramla Abdulla
Ramla Abdulla 2 חודשים לפני
👍👍👍👍
unique Almaz
unique Almaz 2 חודשים לפני
ደስ ይላል ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን እንኳን አደረሳችሁ❤
Fatuma Endris
Fatuma Endris 2 חודשים לפני
Enamesegnalen.sis💘💘
ዜድ የአላህ ባሪያ
ዜድ የአላህ ባሪያ 2 חודשים לפני
ውድች ኑ አብረን ቁራአን እንቅራ
Hewa Hewa
Hewa Hewa 2 חודשים לפני
እንኳን አብሮ አደረሰን ቤቶችየ እናመሰግናለን
Halima Habeshawit🇪🇹
Halima Habeshawit🇪🇹 2 חודשים לפני
እናመሰግናለን የቤቶች ቤተሰብ 👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እኔ ማቅረፅ አላውቅም🤘
Zabiba Said
Zabiba Said 2 חודשים לפני
ተወዳጂ ቤቶች ስወዳችሁ ኑሩልኝኝኝኝኝ ለዘላለም ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ፋፊ /fafi you tube
ፋፊ /fafi you tube 2 חודשים לפני
ቤቶችየ ከልብ እናመሰግናለን ይሄን ዝግጅት ስላዘጋጃችሁልን ላይክ የት ናችሁ ሙስሊሞችየ
Murida Bereka
Murida Bereka 2 חודשים לפני
አላህ በሰላም ያድረሰን
Alfeya Khalil
Alfeya Khalil 2 חודשים לפני
Selam betoch enkuan abro aderesen enamasginalen enwodachuhalen etio la zelalem tinur🕌❤⛪
ሰአድ ቲዩብ Tenta
ሰአድ ቲዩብ Tenta 2 חודשים לפני
እናመሰግን አለን ቤቶችዬ የምወዳችሁ ፍቅር ሰላም ለሀገሬ ሞት ይብቃ 😭😭
Mohamned Fatih
Mohamned Fatih 2 חודשים לפני
እናመሰግናለን
Sancho Africa መላኩ
Sancho Africa መላኩ 2 חודשים לפני
ሙስሊሞች ብቻ ወይስ ሁሉም
Fetiya Fetiya
Fetiya Fetiya 2 חודשים לפני
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እንካኳን አብሮ አደረስን 🕌❤⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Girum Ermiyas ግሩም ኤርሚያስ
Girum Ermiyas ግሩም ኤርሚያስ 2 חודשים לפני
ሰላም ሰላም! የፎቶ ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ እየተዝናኑ ይሸለሙ በቅርብ ቀን ይጠብቁን 🇪🇹😍😘❤
Girum Ermiyas ግሩም ኤርሚያስ
Girum Ermiyas ግሩም ኤርሚያስ 2 חודשים לפני
ሰላም ሰላም! የፎቶ ምልክቱን በመጫን ሰብስክራይብ በማድረግ እየተዝናኑ ይሸለሙ በቅርብ ቀን ይጠብቁን 🇪🇹😍😘❤
Ebrahim
Ebrahim 2 חודשים לפני
እንኳን አብሮ አደረሰን
ፈፊ ነኝ ያK ሀላሌነህ ለኔ መስፈርቴን ያምላህ
ፈፊ ነኝ ያK ሀላሌነህ ለኔ መስፈርቴን ያምላህ 2 חודשים לפני
እናማስግናላን
ዜድ ነኝ ወሎየዋ ሀላሌን ናፋቂ
ዜድ ነኝ ወሎየዋ ሀላሌን ናፋቂ 2 חודשים לפני
አብሮ ያድርሠን
Kasahun Fisha official
Kasahun Fisha official 2 חודשים לפני
#እንኮን #ለብርሃነ #ትንሳኤው #አደረሳችሁ🇪🇹ውድ የሀገሬ ልጆች ካሳሁን ፍስሃ(ማንዴላ) ነኝ።youtube ቻናል ካፍቸ #1000 ገብቶልኛል እናም ሰብስክራይብ ላረጋችሁኝ እያመሰገንኩ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ እንድትሆኑ አሳስባለሁ!!
ዜዴነኝ የዴሴዋ ቀበጥ
ዜዴነኝ የዴሴዋ ቀበጥ 2 חודשים לפני
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🥂
Artist Dawit Abrham
Artist Dawit Abrham 2 חודשים לפני
አርቲስት ዳዊት አብርሃም እባላለሁ ከኤርትራ ነኝ ለኢ/ያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ እጅግ በጣም የዋህ ህዝብ ነው ያላት ፈጣሪ ኢ/ያን ኤርትራን ይባርክ እባካችሁ የድሮ ቻናሌ ስለተበላሸ አዲሱ ቻናሌ #ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱኝ ደሞ እርግጠኛ ነኝ እንደማታሳፍሩኝ በእናንተም ኤፍሬም አላቅም አመሰግናለሁ
ETOP LOV
ETOP LOV 2 חודשים לפני
እንሻ አላህ አብሮ ያደረሰን 👍👍👍
Seble Adane Tube
Seble Adane Tube 2 חודשים לפני
👈👆🙂❤️ውድ ኢትዮጵያውያን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ይበል🙂💖ምድራችን እና ህዝባችን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን🙏
Muhammed Amien
Muhammed Amien 2 חודשים לפני
ሰላም ቤቶች አገራችንን ሰላም ያድርግልን ለተከበረው ኢድ በሰላም ያድርሰን
CARING FOR COMMUNITY
CARING FOR COMMUNITY 2 חודשים לפני
ቤ. ቶ. ች
Lulu Oumer
Lulu Oumer 2 חודשים לפני
ቤቶች ተባረኩ የኢትዮጵያን ምሳሌዎች
zed seid
zed seid 2 חודשים לפני
እናመሰግናለን ቤቶች አለጂ ዘካሪያስ ተብየው ሰውን ለማጋጨት ተነስቶል
iLove Ethiopian people
iLove Ethiopian people 2 חודשים לפני
እንሸአለህ
መሬም ጀማል Jemal
መሬም ጀማል Jemal 2 חודשים לפני
ኢሽአላህ
እህተ ማርያም የገብርኤል ልጅ
እህተ ማርያም የገብርኤል ልጅ 2 חודשים לפני
ሠላም ለኢትዮጵያ ህዝቦች በሙሉ ፈጣሪያችነ ሠላሙን ያውርድልን
ቅዱስ ገብሬኤል Tube
ቅዱስ ገብሬኤል Tube 2 חודשים לפני
ሰላም ወገኖች ያለዉት በስደት ነው ይሄዉ ስራ ከፈታዉ 8 ወር ሆኔኝ ሁሌም የሰው ፊት ማየት ከበደኝ አገሬ ልገባ ምንም ብር የለኝም 😭ዱባይ 🇪🇹
ነኢም ነኝ የማ ናፉቂ እናቴ ውስጤናት
ነኢም ነኝ የማ ናፉቂ እናቴ ውስጤናት 2 חודשים לפני
@ቅዱስ ገብሬኤል Tube እሽ አሁን አይች ምድነው አሣብሽ ሥራ ትገቢለሽ ወይስ ወደአገርሽ ለመሄድነውው ያሠብሽ። የትነውያለሽው
ቅዱስ ገብሬኤል Tube
ቅዱስ ገብሬኤል Tube 2 חודשים לפני
@ነኢም ነኝ የማ ናፉቂ እናቴ ውስጤናት ዝም ብዬ አንድ ልጅ ጋር ተጠግቼ ነው ምኖረዉ 👈
Alfiya Bamud
Alfiya Bamud 2 חודשים לפני
አራ,የኔውድ,ሰራ,አለይ,ነይ,ሰልክሸን,አጃማን,ነኝ,ጥፍትሸ_ነው,የምትሰራው
ፈፊ ነኝ ያK ሀላሌነህ ለኔ መስፈርቴን ያምላህ
ፈፊ ነኝ ያK ሀላሌነህ ለኔ መስፈርቴን ያምላህ 2 חודשים לפני
@Hawlt hasan አዎ ዉዴ በጣም አሽቻገርነዉ ወላህ ያሆናች ጉደኛዬ ከኔገ ኮታራት ነበራች ብሩ ትንሽናው ብላ ጠፍታ ወጣች አሁንግን ወላህ 7 ወር ሆናት እጀዛ ቁጭ ብላ አሁን እኔን ነይውጭ ስትል ኡፍፍ አላስቃምጥ ብላኛላች አንድ ሺ ትንሽ ነዉ እያላች እኔ ምሳራው በንድሽ ነዉ ወላህ ልታሳስታኝ ሁሌ ስትጭቃጭቅ ግን አሉጣም እብ ብያታላው በታላይ ዱበይውች ተጣንቃቁ
Hawlt hasan
Hawlt hasan 2 חודשים לפני
ማነሽ አንቺ?እመይ ነሽዴ? ቆይ ይሄ ዱባይ የሚባል ሀገር ምን ጉድ ነው? የአክስቴ ልጅ ዱባይ ነች እሷ ከሆንሽ ብዬ ነው እሷም ልክ እዳቺው ከ8 ወር በላይ ሆናት ስራ ጠፈቶ ሀገሯ ልገባ ስታስብ ብር የለኝም መታከሚያንኳን የለኝም አለች እዲያው በ5መቶንኳን ቢሆን ለመሳፈሪያ ሰርተሽ ሂጂ ብላትም ጨራሽ ፈላጊ የለም አለች ምን አይነት ሀገር ነው? ሳኡዲኮ ጥጋብ ነው ዛሬ ልስራ ከተባለ በጭንቅ ግዜ ቢያስ በ1 ሺ 2መቶ ነፈ ነው
Rose Mohammad
Rose Mohammad 2 חודשים לפני
እኔ ራሱ አደኛ ነኝ
zinabu Manebo
zinabu Manebo 2 חודשים לפני
what?
Emu Rahema
Emu Rahema 2 חודשים לפני
Semtishl
Medina Medina
Medina Medina 2 חודשים לפני
Well come
Salamone anshebo Salamone anshebo
Salamone anshebo Salamone anshebo 2 חודשים לפני
💯💯✅
ታወከልቱ አለህ
ታወከልቱ አለህ 2 חודשים לפני
ዘሬ አንደኘ ነኝ
samu Tube
samu Tube 2 חודשים לפני
Welcome betoch 😊😍🥰🥰💐
Ethio music Lyrics
Ethio music Lyrics 2 חודשים לפני
hello
ውብ ሐበሾች -WIB HABESHOCHI
ውብ ሐበሾች -WIB HABESHOCHI 2 חודשים לפני
ገቡ ገቡ
Betoch Comedy Drama Part 157 - Human Hair
25:54
Betoch Comedy
צפיות 584 אלפי
יוסי שטרית - אדם אחר Yossi Shitrit
2:53
יוסי שטרית - Yossi Shitrit
צפיות 44 אלפי
אביב גפן והשבאבניקים - לאן אלך
3:15
Aviv Geffen Official אביב גפן
צפיות 21 אלפי
JETSKI WAX PRANK!! 🤣 - #Shorts
0:44
Julius Dein
צפיות 212 מיליון
Betoch Comedy Drama “ዕቁብ” Part 188
28:51
Betoch Comedy
צפיות 662 אלפי
Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 200
30:39
Betoch Comedy
צפיות 2 מיליון
Betoch Comedy Drama ጨበጣ Part 155
24:56
Betoch Comedy
צפיות 401 אלפי
יוסי שטרית - אדם אחר Yossi Shitrit
2:53
יוסי שטרית - Yossi Shitrit
צפיות 44 אלפי
אביב גפן והשבאבניקים - לאן אלך
3:15
Aviv Geffen Official אביב גפן
צפיות 21 אלפי
JETSKI WAX PRANK!! 🤣 - #Shorts
0:44
Julius Dein
צפיות 212 מיליון
Lil Nas X, Jack Harlow - INDUSTRY BABY (Official Video)
3:56
Noa Kirel - Please Don't Suck (Official Music Video)
2:58
Noa Kirel - נועה קירל
צפיות 12 מיליון
שחר חסון - ישיבת אבולוציה
24:19
קומדי בר T.V
צפיות 176 אלפי
Rubber Band Trampoline #Shorts
0:41
Dylan Ayres
צפיות 19 מיליון
Måneskin - Beggin' (Lyrics/Testo)
3:31
LatinHype
צפיות 11 מיליון