Betoch | “ አንድ ስንሆን ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 336

  צפיות 417,998

Betoch Comedy

Betoch | ቤቶች ተከታታይ የቤተሰብ ድራማ ክፍል 336 “አንድ ስንሆን ” | Betoch Comedy Ethiopian Series Drama Episode 336
ውድ የቤቶች ድራማ ተከታታዮች ይህንን ብቸኛ የ Facebook ገፃችንን Like Comment Share በማድረግ አዳዲስ የሚለቀቁ Episodes እና ልዩ ልዩ ትዕይንቶችን ይከታተሉ! betochcomedy...

תגובות
Rahma Ali
Rahma Ali 3 ימים לפני
😁😁😁
MEDINA KASSAW
MEDINA KASSAW 9 ימים לפני
ቤቶች
Buruda Suitan
Buruda Suitan 29 ימים לפני
Hiiiiiiii😙😙😙😙😍😍😍😍💪💪💪💘💘💘👍👍
hayimanot tku
hayimanot tku חודש לפני
❤❤😘😘😍😍
Tuo Tuo
Tuo Tuo חודש לפני
ወይኔ፤በጣም፤ደስይላል፤ፈጣሪ፤ሀገራችን፤ፍቅራን፤ሰላማን፤ይመልስልን፤አንድ፤የአድርገን🙏☝🇪🇹🙌🌾🌾🌾🕊🕊🕊💐💐💐👏
Birtukan Samman
Birtukan Samman חודש לפני
dass Yelal
Jaawee Jaawee
Jaawee Jaawee חודש לפני
😃😃😃😃😃❤❤❤❤
Dawit Micheal
Dawit Micheal חודש לפני
23:17 this dude searching history is legendary 🥴😂🤣🤣🤣🤣
Hiweta ነሽ እማዬ ወለተሥላሴ
Hiweta ነሽ እማዬ ወለተሥላሴ חודש לפני
ውይ ናዬ😘😍😂😂😂
Muhammed Abdu
Muhammed Abdu חודש לפני
ሀሊማ ግን የእውነት ሙስሊም ነሽ?
Adisaksa ም ረጥ ምክረ በረቺ
Adisaksa ም ረጥ ምክረ በረቺ חודש לפני
ያሠላም በጣም ደሦ ይላል አድሦነሆን ያምርብናል
Mahuba mahuba
Mahuba mahuba חודש לפני
🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕🧕 ማሻአላህ🧕🧕
ሳምሪይ
ሳምሪይ חודש לפני
እባካቹህ ሳውድ ለታሰሩት ወንድሞቻችን አንድ ነገር አድርጉላቸው እረ የምግስት ያለህ በራብ በውሀጥም ንፅህናን ባለመጠበቅ በነኝህ ሁሉ እየተሰቃዩ ነው እባካቹህ እባካቹህ
Zahra Omar
Zahra Omar חודש לפני
አረ ይበቃል የት ጠፋ
ሙዓዝ ቲዩብ //Muaz Tube
ሙዓዝ ቲዩብ //Muaz Tube חודש לפני
አቦ እችን አረጋሽ ተብየዋን አዉጧት ኡፍፍፍፍፍ ቤቶችን ማየት አስጠላኝ
Suzanne cheikh-el-ard
Suzanne cheikh-el-ard חודש לפני
የምር ቤቶች ዉስጤ ናችሁ አሏህ ረጅም እድሜ
Hነኝያተውቀበጥ አልሀምዱሊላ
Hነኝያተውቀበጥ አልሀምዱሊላ חודש לפני
ክክክክሀሀሀሀሀበሳቅልፈነዳነበር
Hayat Sayd
Hayat Sayd חודש לפני
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
Hayat Sayd
Hayat Sayd חודש לפני
😂😂🇪🇹😂😂😂😂
Hayat Sayd
Hayat Sayd חודש לפני
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🌹🌹🌹🌹🌹
Hayat Sayd
Hayat Sayd חודש לפני
👍👍👍👍👍👍😂😂😂
Embet Almayu
Embet Almayu חודש לפני
Amen 3, 💒💒💒💒💒🙏🙏🙏🙏👈💕💕💕💕💖
Md Et
Md Et חודש לפני
A
Md Et
Md Et חודש לפני
A
صالح الرفاعي
صالح الرفاعي חודש לפני
💝❤️💕🇪🇹🇪🇹💞💌💯👍👍👍
Eftuu Tube
Eftuu Tube 2 חודשים לפני
ilfor.info/code/wyd-w/oX7Q29yMf7mbmIk
ሰአድነኝ ወሎየዋ በተሠብናፋቂ
ሰአድነኝ ወሎየዋ በተሠብናፋቂ 2 חודשים לפני
አህለን
Kirubel Ayehu
Kirubel Ayehu 2 חודשים לפני
maike hdyesd engicbbc hdd
ፋጡማ  ወሎ  ኮሬብ
ፋጡማ ወሎ ኮሬብ 2 חודשים לפני
✅💐✅💐✅💐✅💐
ፋጡማ  ወሎ  ኮሬብ
ፋጡማ ወሎ ኮሬብ 2 חודשים לפני
ወላሂ እምጮህው ሥታሥቀኝ
Sara
Sara 2 חודשים לפני
በርቱ
صالح القوبري
صالح القوبري 2 חודשים לפני
hayu adem hayu adem
hayu adem hayu adem 2 חודשים לפני
አሪፍ አይዲያ ።።
Thayba kasa
Thayba kasa 2 חודשים לפני
ቤቶች በርቱ አሪፍ ትምህርትነው
صوفي محمد
صوفي محمد 2 חודשים לפני
😂😃😂👍👍💪💪💪💪💪❤
Saba Nizgi
Saba Nizgi 2 חודשים לפני
Kkkkkkk weye Na kkkkkk
፩ አለም
፩ አለም 2 חודשים לפני
Betoch endeyaw be COVID 19 asabachu ye hezbachenen bahel keyerut malete yehe kene chamachu saloan bet sofa lay mekofese ere yastelale ferenjoch araboch lelawem alem chamachewen sayawelku never aygebum Betam yasaferal keyerut yehen bahelachenen thank you!!!!🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✈️✈️✈️✈️✈️
ስደተኛነኝ እናቴን ናፋቂ
ስደተኛነኝ እናቴን ናፋቂ 2 חודשים לפני
ቤቶችየ እንኳን በሰላም መጣቹህልን
bark bbm
bark bbm 2 חודשים לפני
አይ በዛብህ አብግን ነህ
dggh dfh
dggh dfh 2 חודשים לפני
Anid Sinihon Fettari Yidesetal , Yichi Nat Ethiopia 😗
Marakiye
Marakiye 2 חודשים לפני
ዘሩ ሞላ ምነው ኢድ አታከብርም አብረሃቸው የት ሂደህ ነው
Marakiye
Marakiye 2 חודשים לפני
ዘንድሮ አስተካክላችሁዋ ቤቶች ለሙስሊም ምንም ብላችሁ አታውቁም ነበር
Darling 55
Darling 55 2 חודשים לפני
አረ አልማ ቦናውን ሰንጠጣ🤗🥰
Darling 55
Darling 55 2 חודשים לפני
ደሞ ከልማ ብስ ነት መሰለኝ ወይ
Darling 55
Darling 55 2 חודשים לפני
አረ ሸሽዬ እና አብ አራጋሽ እንዴት ነው ምተጋበግበችሁ እሱ ነገር ነው ሁሌም የምነፊቃኝ🥰😂
የናቶ ናፊቂ እም አብደላ
የናቶ ናፊቂ እም አብደላ 2 חודשים לפני
Shey Shey
Shey Shey 2 חודשים לפני
👌👍👍
sulyman abdel ali
sulyman abdel ali 2 חודשים לפני
ዘሩ እና አሹ ብልሽ እና አሜኒዬ የት ሄዱ
sulyman abdel ali
sulyman abdel ali 2 חודשים לפני
አሜንዬ ጠፋች ጩጬዋ የሚወድ ቢቻ ላይክ ያርግ
Azure Skys
Azure Skys 2 חודשים לפני
I’ve watched them my whole life
selam abebe
selam abebe 2 חודשים לפני
Yena konjo bertu betam dese yelale wow aregeya metah ulahum nebse nahu gobzuh tena mertuh. Ewdahwalewo
Murida Naser
Murida Naser 2 חודשים לפני
Its school of my life
Towhiid Tube
Towhiid Tube 2 חודשים לפני
ilfor.info/code/wyd-w/ZoK5n7qbiKu9sXk
Sara አነ ስለ ትግራይ ዓደይ ብቻ ።
Sara አነ ስለ ትግራይ ዓደይ ብቻ ። 2 חודשים לפני
አየ ና እንዴት እንደምወድህ እንከየ የት አለ
Ras Dejen
Ras Dejen 2 חודשים לפני
Whitehouse is assuming colonial post over Africa. Washington is the next Rome to face the wrath of Ethiopians and God.
HAnna Hanna
HAnna Hanna 2 חודשים לפני
ደስ ይላል እዲነው ደስ የሚለዉ እሄነው ባህላችን ተባረኩ
Camella Hussain
Camella Hussain 2 חודשים לפני
አሚንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Camella Hussain
Camella Hussain 2 חודשים לפני
🇪🇹🇪🇹😭❤❤
Ameena Fuj
Ameena Fuj 2 חודשים לפני
ያረጋሺ ገፀባህሪግርም ይለኛል እብድ አይሏት ጤነኛ
AKY
AKY 2 חודשים לפני
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! እግዚአብሔር ከፀባዖት ሆኖ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ በወንጌሉ ቃልና በድምጹ እየመከረኝ፣ እያጽናናኝ፣ እያረጋጋኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ እኛ ለቃሉ ካለመታዘዛችን የተነሳ፣ለዓመታት በቀንና በሌሊት እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ?...(ሚል.1:6-8,).....ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው?....(ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9, ኢሳ 59: 1-2,) ያለውን ቃል በተደጋጋሚ ይናገረኛል። ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብሏል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻለም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿም ጉበኞች ናቸው!!!! አለኝ ጌታ። እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ዝቅ ያለውን ከፍ፣ ከፍ ያለውን ዝቅ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ፣ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!በሌላም ቀን መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ደግሞም እስራኤልን በቃኘሁ ጊዜ፣ ቁጣዬ በምድር ሁሉ ላይ ይቀጥላል አለኝ ። ጆሮ ያለው ይስማ!!!!!! ጌታም፣ ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል?? አለኝ። በሌላም ቀን፣ እግዚአብሔር ይጣራል!!ብለሽ ተናገሪ አለኝ ፣ ወገኖቼ፣ ጌታ አዳምን ለምን ተጣራ....? ወዴት ሄዶበት ነበር....? ዛሬም !! አግዚአብሔር !! ህዝቡን !! እየተጣራ ነው!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! ጌታ መሐሪ ስለሆነም እርሱን ባሳዘንበት ዘመን ሁሉ መፍትሔውን እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!!እርሱን ብቻ ስሙት!!ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! አለኝ። እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ በሉ...!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ....!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! ነገር ግን የሚፀልዩ ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልቷተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! አለኝ። ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!!(ኢዩኤል 2: 12-13,) ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! በሌላም ቀን በድጋሚ፣ በራዕይ 22:12, ላይ ያለውን ቃል ተናገረኝ፣ በሌላም ቀን ህዝቤ ግን በንስሐ ቢመለስ ፣እኔ ምህረትን አደርጋለሁ፣ አለኝ።(2ኛ ዜና 7:14,) ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው!! የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩም ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ የመከሩን ጌታ ለምኑ አለኝ ፣ጌታ መንፈስ ቅዱስ!!የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! +ወገኔ፣ ሐሰተኛ ነብያትና መምህራን በበዙበት በዚህ ዘመን፣ መንፈስ ቅዱስ እንዲረዳን፣ ቃሉን እያጠናን፣ ዘወትር በእግሮቹ ስር በመገኘት ልንፀልይ ይገባናል። ይህ መልእክት እውነተኛ ለመሆኑ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ለእኔ ምስክሬ ስለሆነ፣ ጌታን ሁልጊዜ አመሰግነዋለሁ። ከብዙ አመት በፊት ጀምሬ እስከ ዛሬ ድረስ ድምጹን በጥንቃቄ በመስመትና በመጻፍ ፣ የምችለውንም ያህል ለክርስቲያኖች በጽሑፍ በማደል ላይ እገኛለሁ፣ መልእክተኛ መሆን፣ ባለአደራነት ነውና!! ጌታ ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ወገኔ፣ ጌታ ይህንን መልእክት ወደ ቤ/ክርስቲያን ለምን ላከ.....? ለምንስ እንዲህ ይናገረናል? ብለን በመሰብ፣ በንስሐ እንመለስ፣ ጌታ አይቶናል!! በተቻላችሁ መጠን ለሌሎችም እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ተባረኩ።mmn
ታመነች ታፈሰ
ታመነች ታፈሰ 2 חודשים לפני
ዋዉ ደስ ብሎይኛል ጌታ ይርዳችሁ በጣም ተደስቺያሎ በጣም እዎዳቻዉዋሎ ❤
Maya Love
Maya Love 2 חודשים לפני
ና እኔም አሜን አለ ይመችህ ክክክክክክክክ
Zinet Seyd ali
Zinet Seyd ali 2 חודשים לפני
የቤቶች ድራማ የሙስሊም በአልን በማስመልከት ለመጀመሪያጊዜ ድራማ ሲሰሩ!በጣምደስ ብሎኛል ማሻአላህ።
Samir Tube Yelijoch Teret   ሳምር ቲዩብ የልጆች ተረት
Samir Tube Yelijoch Teret ሳምር ቲዩብ የልጆች ተረት 2 חודשים לפני
ማርቲ የኔ ጎበዝ በርቺ
ተሰፋዬ እየሱሰ ነው መሰታውት እየሱሰ ብቻ ያድናል
ተሰፋዬ እየሱሰ ነው መሰታውት እየሱሰ ብቻ ያድናል 2 חודשים לפני
ሀልምዬ ሰወድሸ እድሜ ይጨመርብሸ
E G
E G 2 חודשים לפני
9ኛው ሺ እይቦነሳችሁ ነው.
እናቴ ኑሪልኝ አችማኑሪልኝ
እናቴ ኑሪልኝ አችማኑሪልኝ 2 חודשים לפני
ግን አታብዙት ምዲነው ጩኸት ኤ ሻሸም በልክ ሁኚ 😳😳😕😕
Asd Asd
Asd Asd 2 חודשים לפני
Waaaaaaaaw siwodachu yene maroch 💕💕💕💕💕💕💕💕
Indu Jed
Indu Jed 2 חודשים לפני
Wow mash alhe
Asnakech Welde
Asnakech Welde 2 חודשים לפני
Omgggg
hawa seid
hawa seid 2 חודשים לפני
💚💚💚💚💛💛💛❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኤማንዳ Love
ኤማንዳ Love 2 חודשים לפני
አይ ባሻ ❤️❤️❤️❤️❤️ሲመቹኝ ሁላችሁም ዉብ ናቹ ❤️
Jamanesh Balay
Jamanesh Balay 2 חודשים לפני
Well come
TEGEGN TADESSE
TEGEGN TADESSE 2 חודשים לפני
anidena nachu
Werkinesh Hailemelekot
Werkinesh Hailemelekot 2 חודשים לפני
ስወዳቹኮ ቤቶች
ሀቢባ TUBE
ሀቢባ TUBE 2 חודשים לפני
ቤቶችን እምትወዱ👍👍 ፕሮፋይሌን በመጫን ላይክ ሰብስክራይብ ያድርጉ
Hayet Hayet
Hayet Hayet 2 חודשים לפני
የማፊ ልብስ ያምራል 😍😍
Wow Wow
Wow Wow 2 חודשים לפני
ክክክክክክክክክክክ
Wansh Tango
Wansh Tango 2 חודשים לפני
እናመሠግናለን ቤቶች ና ዛሪ በሳቅ ገደለኝ
megapolis player
megapolis player 2 חודשים לפני
20:16
Abinet Estifanos
Abinet Estifanos 2 חודשים לפני
Rtgbnb L
Hibist Tedla
Hibist Tedla 2 חודשים לפני
Where is zeru
EII EII
EII EII 2 חודשים לפני
ማሻ አሏህ
ሙዓሊም tube
ሙዓሊም tube 2 חודשים לפני
ቤቶችዬ ስወዳችሁ
Sart T
Sart T 2 חודשים לפני
ሀሀሀሀሀሀ
Emmy T
Emmy T 2 חודשים לפני
ቤቶች ሱሴ ናችሁ!!!😍😍😍
Aninmohammedf Mohammedf
Aninmohammedf Mohammedf 2 חודשים לפני
አይበዜ
Rahaman Rahamn
Rahaman Rahamn 2 חודשים לפני
አገራችን ሠላምያርግል ደሥትሎአላችሁ አላህ ይጠብቃችሁ
Samar 119woow egezeabehar yebarekh enedeh new mehur
Samar 119woow egezeabehar yebarekh enedeh new mehur 2 חודשים לפני
Ethiopian selame yaderegelen yenafekgne ededurache aned mehon new fekrun yadeln
Tamar Tasema
Tamar Tasema 2 חודשים לפני
I like 👍 it
አዩሽ ፍቅር
አዩሽ ፍቅር 2 חודשים לפני
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እፀገነት ዮሃንስ
እፀገነት ዮሃንስ 2 חודשים לפני
ቤቶች በከፈትኩ ቁጥር ጩኸት የምሰማው እኔ ብቻ ነኝ? ለልጆቼ ከፍቼ ማሳየት አልቻልኩም። ምክንያቱም ጩኸቱ በዛ። አስቡበት። በተለይ የሻሼ ጩኸት ይሰቀጥጣል።
Patiya Etophia
Patiya Etophia 2 חודשים לפני
ይች ነች አገሬ
Addis ketema
Addis ketema 2 חודשים לפני
አስተያየት ጩኸት በዛ በተከታታይ ቪዲዮ ላይ
መሊካ Momina Ahemde Tube
መሊካ Momina Ahemde Tube 2 חודשים לפני
ሀረግዬ በናትሽ ቅዳሜ ቅዳሜ ነይ ዘሩዬና አዛለች አንድ ክፍል ስጧት እባካችሁን
Teshale Botemo
Teshale Botemo 2 חודשים לפני
Andi sinhon yamirbinal
መሊካ Momina Ahemde Tube
መሊካ Momina Ahemde Tube 2 חודשים לפני
ናዬ ዛሬ ሳቅ ገደልሺኝ የአራዳ ልጅ👍👍👍 ጊቢለት
Mobile Shop
Mobile Shop 2 חודשים לפני
ሥታምሩ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርገን
Taiba taiba
Taiba taiba 2 חודשים לפני
እፍፍ ዛሬስ ስደት ሰለቸኝ የምር ምርር አለኝ
motuma badassa
motuma badassa 2 חודשים לפני
like
At the Hospital | Funny Episodes | Classic Mr Bean
45:38
Classic Mr Bean
צפיות 82 מיליון
باب الحارة ـ  اللقاء الأول بين أم جوزيف و العكيد معتز شوفو شو قوية ههههه
9:10
القناة الرسمية للمخرج بسام الملا
צפיות 2.7 מיליון
זהבה בן - בעלת החלומות
2:40
זהבה בן - הערוץ הרשמי
צפיות 375 אלפי
סטטיק ובן אל תבורי & נטע ברזילי - אפס מאמץ (Prod by. Jordi)
3:20
Static and Ben El - סטטיק ובן אל
צפיות 2.3 מיליון
נוי גבאי - סגול בהיר (קאבר)
3:29
Noy Gabay
צפיות 124 אלפי
Dennis Lloyd - The Way (Live From The Dead Sea)
3:24
DennisLloydVEVO
צפיות 307 אלפי